Telegram Group Search
የምስራች
🎻 በገና , ክራር , መሰንቆ , እቤቶ ሆነው መማር ይፈልጋሉ  ?.

   እቤታችን በመሆን የዜማ መሳርያዎችን በአጭር ጊዜ ብቁ ሆነን ለመጫወት እና ስለ ቤተክርስቲያናችን የዜማ መሳርያዎች

ስለ በገና .....

🎻   በገና ምንድ ነው
🎻   በገና በመጽሐፍ ቅዱስ
🎻   ስለ ሰላምታ ቅኝት
🎻   ትዝታ (ዋኔን) ቅኝት
🎻   አንቺ ሆዬ (ስለቸርነትህ)
🎻   የበገና የቁጥሮች አወጣጥ
🎻   የበገና አካላት ምሳሌነታቸው የምናውቅበት
🎻   ያለመቃኛ የዜማ መሳርያዎዎች እንዴት እንቃኛለን
🎻   በበገና በክራር በመሰንቆ  መዝሙሮች እንዴት አሳምረን እንጫወታለን
    
       እንዲሁም የዜማ መሳርያዎች እንዴት እንደርድር የሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ከፈለጉ የቤተ ዝማሬ / BETE ZMARE የዜማ መሳርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ! የ YOUTUBE ቻናላችንን የታችኛውን Link ተጭነው Subscribe  ያርጉ !


                  👇👇👇👇👇👇👇👇

       https://youtu.be/dF4jEdY9rqU?subconfirmation=yes

        👆 ይህን ይጫኑት     ይህን ይጫኑት 👆


በአካል መማር ከፈለጉ ማሰልጠኛ ተቋሙ በመሄድ ይማሩ  !
                  ስልክ :09421777012
                             0967437703
Forwarded from ምስጋና ነው ስራየ
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ህግና ስርዓቱን ጠብቀው የተዘጋጁ ህይወትን የሚያለመልሙ ትምርህቶችና ምክሮች እንድሁም ነፍስን ደስ የሚያሰኙ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን የተለያዩ ሕይወትን የሚያንጹ መንፈሳዊ ትምርህቶችን የቅድሳንን ታሪክ እና ሌችንም ጠቃሚ ትምርህትና ምክሮችን የምታገኙበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👉የተለያዩ የአውደ ምህረት ስብከትና ዝማሬዎች 👉የቅዱሳንን አባቶች ታሪክ 👉የጥንታዊ አብያተ ክርስቲያንና ገዳማት ታሪክ 👉 ኢ አማንያን በተዋህዶ ዙሪያ ለሚጠይቁት ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ 👉 የመንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ስልጠናዎችን በገና ማሲንቆ፣ክራር፣ ዋሸንት በቀላሉ ቤታችሁ አንድትማሩ እናደርጋለን 👉እንድሁም ሌሎችንም መንፈሳዊ አገልግሎቶች ያገኙበታል። በዚህ ቻናል ለሕይወታችን የሚጠቅሙ ብዙ ትርፍ ስለሚያገኙ ይግቡና ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን በመደገፍ ያበረታቱን። ይህ ቻናል መንፈሳዊ እንጅ ዓለማዊ አይደለም ሁሉም የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ አገልግሎቱን ያበረታቱን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫ ወደ ሰንበት ቲዩብ በመግባት አብረን በአንድነት እግዚአብሔርን እናገልግል ወደ ቻናሉ ገብተው ሰብስክራይብ አርገው የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ይጠቀሙ።👇👇👇👇👇👉👉👉👉
https://yt6.pics.ee/3k88kl
🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ቅኝቶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👉በጥናት የተረጋገጡት መሠረታዊ የኢትዮጵያ ቅኝቶች አራት(፬) ናቸው።እኒህም

🔰ትዝታ ቅኝት
በዘመናዊ የዜማ ትምህርት ቤቶች በዚህ ቅኝት ላይ ጎልቶ ከሚታወቀው ዘፈን በመነሣት ትዝታ በመባል ተጠርቷል።ጥንተ ስያሜው ከመገኛው ሀገር ከወሎ ጋር የተሳሰረ ነው።እንዲያውም የወሎ ቅኝት በመባልም ይታወቅ እንደነበረ የዘርፉ አጥኚዎች ይገልጻሉ።(የበገና መማሪያ መጽሐፍ)

🚩Formerly was known as wollo Kiñit because of its use by the Azmaris around this area.The name is given because of the popular Amharic song sung in this Kiñit.

Ethiopian Kiñit (scales) Analysis of the formation and structure of the Ethiopian scale system/Ezra Abate/

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

🔰ባቲ ቅኝት
የዚህ ቅኝት ስያሜና ታሪክ ከወሎ የባቲ ገበያ ጋር በእጅጉ የተሣሠረ ነው።በዚህ አካባቢ የሚጫወቱት ሙዚቃ በዚህ ቅኝት የተዋዛ በመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ቅኝቱን በአካባቢው ስም ጠርተውታል።(የበገና መማሪያ መጽሐፍ)

🚩The name is given because of two reasons
👉Because of the popular song called Batti
👉Because of the Kiñit or scale widely used in Batti area or Wollo.(Ezra Abate)

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

🔰አምባሰል ቅኝት
ከወሎ ቅኝቶች አንዱ ሲሆን ስያሜውን ያገኘው በወሎ ውስጥ ከሚገኘው የአምባሰል ተራራ አካባቢ ከሚዘወተረው የዜማ ስልት እንደሆነ ይታመናል።(የበገና መማሪያ መጽሐፍ)

🚩The name is given for two reasons as mentioned earlier on Batti.
👉Because of the popular song Ambassel
👉Because the popularity of this Kiñit in Ambassel or Wollo area.(Ezra Abate)

፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

🔰አንቺሆዬ ለኔ ቅኝት

በዘመናዊ የዜማ ትምህርት ቤቶች በዚህ ቅኝት ላይ ጎልቶ ከሚታወቀው ዘፈን በመነሣት አንቺሆዬ ለእኔ በመባል ተጠርቷል።(የበገና መማሪያ መጽሐፍ)

🚩The name is given from the popular tune "Anchi hoye lene". The Kiñit is widely used in festival and weddings. It is considered by most music experts purely Ethiopian scale Kiñit.(Ezra Abate)
Watch "ግሩም ድንቅ ቃለመጠይቅ ከመላከመዊ ቀሲስ ሳሙኤል እሸቱ መንፈሳዊነት ምንድነው ? መንፈሳዊነትና ወጣትነት እንዴት ነው? ገጠመኞቻቸውን ለወጣቶች ያካፈሉበት" on YouTube
https://youtu.be/IiRiWYN2BNM
የት ነው የምናገኘው እያላቹ ደገግማቹ ለጠየቃቹን ጃፋር ዋና መጽሐፍ ማከፋፈያ ማከፋፈያ እና ኮሜርስ ታገኛላቹ
Forwarded from Ashenafi
የምስራች
🎻 በገና , ክራር , መሰንቆ , እቤቶ ሆነው መማር ይፈልጋሉ  ?.

   እቤታችን በመሆን የዜማ መሳርያዎችን በአጭር ጊዜ ብቁ ሆነን ለመጫወት እና ስለ ቤተክርስቲያናችን የዜማ መሳርያዎች

ስለ በገና .....

🎻   በገና ምንድ ነው
🎻   በገና በመጽሐፍ ቅዱስ
🎻   ስለ ሰላምታ ቅኝት
🎻   ትዝታ (ዋኔን) ቅኝት
🎻   አንቺ ሆዬ (ስለቸርነትህ)
🎻   የበገና የቁጥሮች አወጣጥ
🎻   የበገና አካላት ምሳሌነታቸው የምናውቅበት
🎻   ያለመቃኛ የዜማ መሳርያዎዎች እንዴት እንቃኛለን
🎻   በበገና በክራር በመሰንቆ  መዝሙሮች እንዴት አሳምረን እንጫወታለን
    
       እንዲሁም የዜማ መሳርያዎች እንዴት እንደርድር የሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ከፈለጉ የቤተ ዝማሬ / BETE ZMARE የዜማ መሳርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ! የ YOUTUBE ቻናላችንን የታችኛውን Link ተጭነው Subscribe  ያርጉ !


                  👇👇👇👇👇👇👇👇

       https://youtu.be/dF4jEdY9rqU?subconfirmation=yes

        👆 ይህን ይጫኑት     ይህን ይጫኑት 👆


በአካል መማር ከፈለጉ ማሰልጠኛ ተቋሙ በመሄድ ይማሩ  !
                  ስልክ :09421777012
                             0967437703
Forwarded from Edlawit
​​🌼የእንቁጣጣሽ መዝሙር🌼
🌼🌼

እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪)
ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ
ደስ ደስ ይበላችሁ

ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)ጌቶች አሉ ብለን
ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)እሜቴ አሉ ብለን

አበባዮሽ 🌼 ለምለም አበባዮሽ 🌼 ለምለም
እንቆቅልሽ - - ንግሥት ልትፈትል ሄዳ - - ንግሥት
ንግስተ አዜብ - - ንግሥት እናት ማክዳ - - ንግሥት
በልቧ ያለውን - ንግሥት አጫወታቸው - - ንግሥት
አሰቀምጣ አበባ🌼 ንግሥት እያሳየችው - - ንግሥት
መአዛው የሚሸት - - ከሁለቱ የቱ ነው አለቸው - - ለንጉሥ

ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ(፪)
🌼የአገር አምባር የሚሆነው ከልብ ሽተሽ

እንቆቅልሹ - - የሳባ ከበድም ቢለው - -🌼 የሳባ
ጥበብ ሰላለው - - ንጉሡ ሚሥጥሩን ሊያውቀው - - ንጉሡ
ክፈት መስኮቱን - - ሰለሞን ቢለው ለሎሌው - -ሰለሞን
ገቡ ንቦቹ - - ሊቀስሙ🌼 ከአባባው አርፈው - - ሊቀስሙ
ብልህ ጠቢቡ - - መለሠ ለተጠየቀው - - በእውነት
ንጉስ ሰለሞን - - አለ አልተሠወረው 🌼 በእውነት

🌼አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ (፪)
🌼 ኢትዩዮጲያ የዝና ስሟ በዓለም ተሠማ (፪)
🌼
ለፈጣሪዋ - - ንግሥት ምስጋና አቅርባ - - ንግሥት
ኢትዮጲያዊቷ - - ንግሥት ንግስተ ሣባ 🌼 ንግሥት
ጥበቡን አይታ - - ንግሥት አደነቀችው - - ንግሥት
ወርቅ ሸቶውን - - ንግሥት ዕንቁ ሰጠችው - - ንግሥት

ንግስት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ (፪)🌼🌼
የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሽ (፪)🌼🌼

የኢትዮጵያ ሠዎች - -ለንግሥት ቆሙ በተራ - -ለንግሥት
እደጅ ሆነው 🌼 ለንግሥት ለዙፋን ክብሯ - - ለንግሥት
በመስከረም ወር - - ለንግሥት ሀገር ስትገባ - - ለንግሥት
ይዘው ሥጦታ - - ለንግሥት የፈካ አበባ 🌼ለንግሥት

🌼አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ (፪)🌼🌼
🌼ኢትዮጲያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ (፪)🌼🌼

ኢየሩሳሌም - - ንግሥት ደርሠሽ መጣሽ - - ንግሥት
እንኳን በክብር - - ንግሥት ለዚህ አበቃሽ - - ንግሥት
ከአምላክ በረከት - - ንግሥት ፍሬ አግኝተሽ - - ንግሥት
የዘሽ ስጦታ - - ንግሥት ዕንቁ ለጣጣሽ - - ንግሥት

🌼ንግስት ሆይ ለታሪክሽ ክብር አለሽ (፪)🌼🌼
🌼ልጆችሽ አበባዮሽ እያልን እናስታውስሽ (፪)🌼🌼

🌼የአባቶች ተስፋ - - ለፃድቃን የነቢያት ትንቢት - - ለፅናት
የሙሴ ፅላት - - ለፀሎት የአሮን በትር - - ለፅናት
የዳዊት መንግስት - - ለፅናት ይዘሸ የመጣሽ - - ከጥንት
አምስቱን አውታር - - ለሠጠሽ ለሀገር መሠረት - በእውነት🌼🌼

🌼 አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ (፪)🌼🌼
🌼ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ (፪)🌼🌼

በህገ ልቦና - - ህጉን ፈጣሪን አውቀሽ - - ህጉን
ህገ ነቢያትን - - ከዓለም ፈጥነሽ ተቀበልሽ - - ከዓለም
በብሉይ ኪዳን 🌼ለጌታ መስዋዕት አቅርበሽ - - ለጌታ
ተስፋ ካረጉት - - ከአይሁድ ከአስራኤል - - ከአይሁድ
ህገ ወንጌልን- -በፊት ይዘሽ ተገኘሽ 🌼 በፊት

🌼ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ፀጋ አለሽ(፪)🌼🌼
🌼ስለፈፀምሽ ሦስቱን ህግጋት ለፈጣሪሽ (፪)🌼🌼


ካለፈው ሰህተት - - ሁላችን እንድንመለስ - - ሁላችን
አዲሱ ዓመት - - ለሁሉም መጣ ማቴዎስ- -ለሁሉም
ይህም ያልፍና - - በጊዜው ይመጣል ማርቆስ - - በጊዜው
ሌላው ይተካል - - በጊዜው ዘመነ ሉቃስ - - በጊዜው
ወልደነጓድጓድ - - በጊዜው 🌼 ሲደርስ ዮሐንስ - - በጊዜው
በየአራት ዓመት - - በጊዜው ለሁሉም ሲደርስ - - በጊዜው
በየዓመቱ - - መጥምቁ ቅዱስ ዩሐንስ - - በጊዜው🌼🌼

🌼አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ(፪)🌼🌼
🌼 ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ (፪)🌼🌼

ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ 🌼 አዬ ውዲቷ እናቴ
ልጅ አበባ 🌼እያለች እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ
ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ አዬ ውዲቷ እናቴ
እያሻሸች እንድሆን ጤናማ አዬ ውዲቷ እማማ
አዬ ውዲቷ እናቴ (፪)🌼

🌼አበባ ለምለም 🌼 ቀጤማ ለምለም
🌼ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም (፪)🌼

አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ
መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ🌼
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሰዎት ብዬ (፪)
🌼
ይሸታል ዶሮ ዶሮ (፪) ከማምዬ ጓሮ (፪)
ይሸታል የወይን ጠጅ (፪) ከጋሽዬ ደጅ (፪)

ከበረው ይቆዩ ከብረው 🌼
አመት አወደ አመት ደርሰው
ቅን ታዛዥ ልጅን ወልደው
ትሁት ሰው አክባሪ ሆነው
የፍቅር ሸማን ለብሰው🌼
ንስሐ ገብተው ቆርበው
🌼ከብረው ይቆዩ ከብረው

መዝሙር
🌼በማህበረ ፊልጶስ🌼

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Forwarded from Ashenafi
🙏🙏🙏ታላቅ የምስራች ለታዋህዶ ልጆች በሙሉ🙏🙏🙏
ቤተዝማሬ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም የቤተክርስቲያናችንን የዜማ መሳሪያዎች ከማስተማር በተጨማሪ በተመጣጣኝ ዋጋ በገና ክራር መሰንቆ በፈለጉት ዲዛይን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
ለበለጠ መረጃ 0942177012
🙏🙏🙏
2024/06/18 22:01:38
Back to Top
HTML Embed Code: